• Home • Up • About • Africa • Services • Health Education • Portfolio • Get Quote • Contacts • Apply • Terms & Con. • News • Newly Added Languages • Jobs • Story • What we do? • For Lawyers & Doctors • Terms and conditions • ALTAC • In The Community •

Home
Up

Only $1250.00

Including tax and all fees

From LA, SD, SF, SJ Oakland, Seattle, San Jose, Phoenix, Kansas City, Denver, St Louise, Nashville,  and most Midwest and west coast cities to Addis Ababa.

You must fly between Oct 1st to Nov 30th, 2006

Call 619 255 5530

 We translate your document from any Ethiopian language to English and we certify our translation. Good for INS and other official use

Buy your airline Ethiopian ticket on line

Amharic Software on sale only 39.99+ S&H

Amharic Interpreters wanted

ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ትኬትዎን ከኢንተርኔት ላይ ይቁረጡ

በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ከሚሆኑት አየር መንገዶች ውስጥ አንዱ አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines) በተቀዳሚነት እንዲታይ እና መንገዶኞቻችን በይበልጥ የሀገራችንን አየር መንገድ እንዲጠቀሙ በማሰብ ቅድሚያ የተሰጠው ሲሆን፣  ሌሎችም እንደ ብሪትሽ አየር መንገድ (British Airways) ሉፍታንዛ (Lufthansa) እና  ቨርጂን (Virgin Airlines) እና ኬኤልኤም(KLM) የመሳሰሉት አየር መንገዶችንም ያቀፈ ነው፡፡  more

ለመሆኑ የቦ ምንድን ነው?What is Yebbo?
Addis Printing
Business Cards

Celebrate the African Millennium with style in Africa

 

Dear Passengers:- Since we have a slight problem with the Ethiopian Airlines pricing from certain US cities please do not buy your ticket at this time just have a test drive.

Announcement for Ethiopian passport applicants
*Note that New Passports are no longer issued at the Consulate General of Ethiopia in Los Angeles. Since each application will be sent to Headquarters (Ethiopia ) for processing, applicants need to submit their application at least 2-3 month prior of their departure date . N.B. Applicants traveling in an emergency need to contact the Consulate ahead for alternate options.

Buy your Addis Ababa airline ticket online

ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ትኬትዎን ከኢንተርኔት ላይ ይቁረጡ

 

ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ትኬትዎን ከኢንተርኔት ላይ ይቁረጡ

በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ከሚሆኑት አየር መንገዶች ውስጥ አንዱ አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines) በተቀዳሚነት እንዲታይ እና መንገዶኞቻችን በይበልጥ የሀገራችንን አየር መንገድ እንዲጠቀሙ በማሰብ ቅድሚያ የተሰጠው ሲሆን፣  ሌሎችም እንደ ብሪትሽ አየር መንገድ (British Airways) ሉፍታንዛ (Lufthansa) እና  ቨርጂን (Virgin Airlines) እና ኬኤልኤም(KLM) የመሳሰሉት አየር መንገዶችንም ያቀፈ ነው፡፡

ባሁኑ ወቅት የቦ የጉዞ ወኪል ወብ ሳይት  ለደንበኞቹ በቀን 24 ሰዓት፣ በሳምንት 7 ቀን ክፍት ሲሆን፣ ማናኛውም ተሳፋሪ የክሬዲት ካርድ (credit card) እና ኢንተርኔት (internet)  መስመር ማግኘት እስከቻለ ድረስ ካለምንም እንከን ጉዞውን ከሞቀ ቤቱ ቁጭ ብሎ በፈለገው መልክና የተስማማውን ዋጋ  እራሱ መርጦ ትኬቱን መግዛት ሲችል፣ ለወደፊቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤሌክትሮኒክ ትኬትን (Electronics Ticket/e_ticket) መጠቀም ሲጀምር አንድ ተሳፋሪ ከአንድ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ትኬቱን መቁረጥ እና የቀረውን ጊዜ ለሌላ ነገር ማዋል ይችላል ይችል፡፡ እንዲሁም በብዛት ተሳፋሪዎች ዋጋ ለማዋቅ ከተሌዪ የጉዞዎኪሎች በመደወል የሚያተፉትን ጊዜ ይቆጥባል፡፡

እንዲሁም በአሜሪካም ሆነ በሌሎች ሀገሮች ያሉ ተሳፋሪዎች የሃገር ውስጥ በረራ ትኬት መቁረጥ ከፈለጉ ከወብሳይታችን ላይ ከታዋቂ የኢንተርኔት የጉµ ኩባንያዎች ጋር ግንኙነት ስመሰረትን በድህረ ገፃችን ላይ በመሄድ መቁረጥ ይቻላል፡፡ ለምሳሌ አውሮፕላን፣ መኪናና ሆቴል አሜሪንና አውሮፓ ለመከራየት  ከ ኦርቢትስ (Orbitz.com)፣ ከኤክስፒድያ (Expidia.com) እና ቺፕትኬትስ (Cheaptickets.com) ከተባሉ ድርጅቶት ጋር ግንኙነት ስላለን የሀገር ውስጥ በረራዎችን ከድህረ ገፃችን ላይ ጎራ በማለት መቁረጥ ትችላላችሁ፡፡ 

 

ለወደፊቱም የቦ የጉµ ወኪል የደንበኞቻችን ጊዚ ለመቆጠብ ተጓዡ በተመቸው ቀንና ሰዓት የመኪና፣ የሆቴልና የባቡር መከራዬትን የሚያስችል ድህረ ገፅ ለማቅረብ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ነው፡፡

 

ከዚህም በተጨማሪ ከቢሯችን ጎራ ቢሉ ወይም ከወብሳይታችን www.yebbo.com  ቢሄዱ የፓስፖረት ማመልከቻ ፎርም እንዲሁም ሰለ ጉዝዎ ከሀገር ውስጥ ሰለተሰጡ የጉዞ ማሳሰቢያወችን/ማስጠንቀቂያወ (Travel Warnings and advisories)ማንበብ ሲችሉ፣ ከቢሯችን በመምጣት ደግሞ የፓስፖረት ፎቶ፣ የትርጉም ስራ፣ የኖቶሪ ኅትመት (Notary Public) የማድረግ አገልግሎት ሲኖረን፣ የፋክስ ማድረግ የኢሜል እና የኢሚግሬሽን ማመልከቻዎችንም የመስጠት አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ 

 

በበለጠ ለመረዳት እባክዎ ዛሬ ነገ ሳይሉ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ እንዲሁም የእርስዎ አስተያየትም ሆነ ጥቆማ አገልግሎታችንን ለማሻሻል ስለሚጠቅሙን እባክዎ በ info@yebbo.com  ይፃፉልን፡፡

www.yebbo.com

 

 

 

If you have any questions or comments about this web site, please send e-mail to info@ethiotrans.com.
Copyright ©1999 -2006 Ethiopic Translation and Localization Services 
The #1 African languages translation Company in the world, we focus on what we know the best, i.e. the African Language                   For more information, please call at ( 619) 255 5530
                  Hit Countersince March 11, 2004