• Home • Up • About • Africa • Services • Health Education • Portfolio • Get Quote • Contacts • Apply • Terms & Con. • News • Newly Added Languages • Jobs • Story • What we do? • For Lawyers & Doctors • Terms and conditions • ALTAC • In The Community •

Home
Up

Only $1250.00

Including tax and all fees

From LA, SD, SF, SJ Oakland, Seattle, San Jose, Phoenix, Kansas City, Denver, St Louise, Nashville,  and most Midwest and west coast cities to Addis Ababa.

You must fly between Oct 1st to Nov 30th, 2006

Call 619 255 5530

 We translate your document from any Ethiopian language to English and we certify our translation. Good for INS and other official use

Buy your airline Ethiopian ticket on line

Amharic Software on sale only 39.99+ S&H

Amharic Interpreters wanted

ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ ትኬትዎን ከኢንተርኔት ላይ ይቁረጡ

በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ከሚሆኑት አየር መንገዶች ውስጥ አንዱ አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines) በተቀዳሚነት እንዲታይ እና መንገዶኞቻችን በይበልጥ የሀገራችንን አየር መንገድ እንዲጠቀሙ በማሰብ ቅድሚያ የተሰጠው ሲሆን፣  ሌሎችም እንደ ብሪትሽ አየር መንገድ (British Airways) ሉፍታንዛ (Lufthansa) እና  ቨርጂን (Virgin Airlines) እና ኬኤልኤም(KLM) የመሳሰሉት አየር መንገዶችንም ያቀፈ ነው፡፡  more

ለመሆኑ የቦ ምንድን ነው?What is Yebbo?
Addis Printing
Business Cards

Celebrate the African Millennium with style in Africa

 

   
  What is Yebbo?

When people hear about the word "Yebbo" the first thing they are asking is what is "Yebbo"? So far only few people knew what is our "Yebbo" means. As we meet several people from different parts of the world we have various meanings for "Yebbo". Some people told us Yebbo is a spear, other told us wild dog, some other people told us Yebbo is " be happy". We like all the meanings. However the real name Yebbo comes from a small farm village in Ethiopia. It is where our ancestors born, lived and had a wonderful time still having a wonderful time. It is like a place in the movie the Lion King. It is a place "Akum Metata", a place where  "no worries"   Yebbo is like an oasis, like a place where you smell 100% natural organic air.

Where exactly is Yebbo? Well, we tried to point the exact location of Yebbo in a map but so far it ሰ  hard even to find big Ethiopian cities. However  we can tell you approximately where is Yebbo located.

Yebbo is located in the state of Gojjam, in Debre Markos Awraja.

It is few miles to south west of city of Debre Markos. Most of the time people walk to Yebbo. It takes about two hrs of walking. St Mary (Yebbo Mariam)  is the only church in this farm village. The people are 100% farmers. Every year when the yearly Yebbo's St Mary  (Yebbo Mariam) celebration people from the town and the neighborhood go to Yebbo. In Yebbo guest is like a king. There is no invitation to be a guest. During the celebration after the church people can go anybody's house and eat and drink what every they like. People can go to  anyone's  house and eat and drink for free. Nobody asks who you are or where are you from.  

Yebbo's soil is so fertile. people do not wait for the rainy season to cultivate their crop. instead they use irrigation and Yebbo is green all years around. Witren river is the main supply of water and irrigation system. When you go to Yebbo you will smell nature. lemon tree, coffee tree, orange tree,  lavender tree, jasmine tree, wild berry, strawberry, Shola, choshim, chat, tringo, green paper, mango, tiringo, and so on.

Yebbo is a paradise. That is where our name comes from

Next time we will have the photo gallery what the actual Yebbo looks like. What to visit Yebbo? well let us know we can arrange your trip.

=====================

ለመሆኑ የቦ ምንድን ነው?

እንሆ ዛሬ የየቦን ስም   ይዘን ትርጉሙን ሳንነግራችሁ ወደ አስር አመት ሊጠጋን ነው፡፡ በነዚሁ አመታት ውስጥ ስለ የቦ ያልደረሰን ጥያቄ የለም፡፡ በሪድዮ፣ በቴሌዥን በጋዜጣ፣  ሰወች በአካል መጥተው፣ በኢሜል እና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሰለየቦ ትርጉም የተጠየቅን ሲሆን፣ የሚገርመው ብዛት ያላቸው ቋንቋች ለየቦ ትርጉም አላቸው፡፡  ከነዚህም ውስጥ የቦ ማለት ጦር፣ ሀይለኛ ውሻ፣ መደሰት እና የመሳሰሉ ለየቦ የተሰጡ ትርጎሞች ናቸው፡፡

ዋናው እና ለእኛ የቦ ለማለት ያስቻለን ስም ግን የመጣው አያት ቅድማያቶቻችን ተወልደው አድገው የተወሰነው ዘር ደግሞ እስከ አሁን ከሚኖርበት ከተቀደሰው እና ከተባረከው የገጠር መንደር የተወሰደ ነው፡፡ የቦ ወይም የቦ ማርያም የሚገኘው በጎጃም ክፍለ ሀገር በደብረማርቆስ አውራጃ ከደብረ ማርቆስ ከተማ በእግር በግምት ወደ ሁለት ሰዓት ከሚወስድ የገጠር ቦታ ላይ ነው፡፡

የቦ ማለት በምድር ላይ ያለ ገነት ማለት ነው፡፡እስከ አሁን ድረስ የሚታየኝ የሰው የዋህነት፣ የእንግዳ አክባሪነት፣ እና ትሁትነት ነው፡፡ የቦ እንደሌላው የኢትዮጵያ ገበሬ ዝናብ ጠብቆ የሚያመርት ሳይሆን በመስኖ እየተጠቀመ አመቱ ሙሉ ለምለም የሆነ ቦታ ነው፡፡ ትርንጎ፣ ሎሚ፣ ቡና፣ ሾላ፣ አሽቃሞ፣ ኮሽም፣ ቃሪያ፣ ቲማቲም፣ በሶ ብላ(ዝቃ ቅቤ)፣ ጠጀ ሳር፣ ፊላ፣ ቄጠማ፣ ባኅር ዛፍ፣ እነጆሪ፣  ዘንባባ፣ እና የመሳሰሉት እፅዋት የተለመዱ ሲሆኑ ገና የውትርንን ወንዝ ተሻግረው ወደ የቦ ሲገቡ የሚቀበልዎ ሽታ ንፁህ፣ በተፈጥሮ ማእዛ ያማረ ጤናማ አየር ነው፡፡

የቦ ማርያም በያመቱ የሚከበር ታላቅ  ንግስ (ባዕል) ነው፡፡ የየቦ ማርያም ቀን ሁሌ የሚውለው ፍስለታ ከመግባቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ እሁድ ቀን ነው፡፡ በዚህ ባህል ላይ ለመገኘት ከየቦታ ያሉ ምእመናን ከከተማም ሆነ ከገጠሩ መሄድ የተለመደ ነው፡፡ በዚህ ቀን ማንም ሰው ከማንም ቤት ከብቶ መብላተም ሆነ መጠጣት መብቱ ነው፡፡ የሚገርመው የየቦ ሰው በመንገድ ያለፈውን ሰው ሁሉ እረ ባካች ጠበል ቅመሱ እያለ ቤቱ መጋበዙ ነው፡፡ በመቦቴ አፈር ስሆን እያለ ሰውን ካልበላችሁ ብሎ መለመን የተለመደ ነው፡፡ የቦ አንድን ሰው ሰላም ለማለት ማወቅ አያስፈልገም፡፡ ሰላምታ የእግዚያብሄር ነው ሰለሚባል የተገናኘው ሰው ሁሉ ሰላም ተባባሎ ተሳስቆ ነው የሚለያየው፡፡ ታዲያ የየቦ ማሪያም ቀን ሁሉም ሰው እኩል ነው፡፡ ሁሉም ሰው በፈለገው ቤት ገብቶ ከፈለገው ጓሮ ሄዶ በልቶ ጠጥቶ ሆዱ ሞልቶ ተደስቶ ለዛሬ አመት ያድረሰን ብሎ አመስግኖ ነው የሚሄደው፡፡

ያ ነው የኛ የቦ፡፡የምድር ላይ ገነት፡፡ ሰው የሚዋደድበት፣ ሰው የሚፋቀርበት ሰላም እና ወንድማማችነት የሰፈነበት ቦታ ለመፍጠር፡፡

ታዲያ ያው እንደለመድነው ወደ የቦ ሲመጡ የምንቀበልዎ እንደ እህት እንደ ወንድም፣ እንደ አባት እንደ እናት አድረገን ነው፡፡

 

በዚህ አጋጣሚ ይህን ወብሳይት ከዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ በሃሳብም ሆነ በማንኛውም ትብብር ላደረጋችሁልን ህዝቦች በጣም እናመሰግናለን፡፡ ባጋጣሚ የቦ ከሄዳችሁ የላካችሁ

የቄሰ ገበዝ ዋሲሁን ልጆች  ልይሽ ዋሲሁን፣ የደርሰህ ዋሲሁን፣ የ እውነቱ ዋሲሁን፣ የ ሰዋለም ዋሲሁን፣ የታጫውት ዋሲሁን፣ የአንየው ደርሰህ፣ የበቃሉ ደርሰህ የየውብዳር ደርሰህ፣ ዘር ነው በሉ፡፡

ይህም ወብሳት ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት እና ለየቦ ማርያም ህዝቦች ስም የተሰራ ነው፡፡

የቦ፡ የምድር ላይ ገነት 

     

If you have any questions or comments about this web site, please send e-mail to info@ethiotrans.com.
Copyright ©1999 -2006 Ethiopic Translation and Localization Services 
The #1 African languages translation Company in the world, we focus on what we know the best, i.e. the African Language                   For more information, please call at ( 619) 255 5530
                  Hit Countersince March 11, 2004