DVD
Home ] Up ] Advertising ] Multilingual Imprints ] DTP ] T-Shirt ] [ DVD ] Music & Video ] Super Yellow Page ] Marketing ]

How to order
ORDER FORM

Save your valuable memories in DVD.

ከአልማዝ እና ከወርቅ ውድ የሆነውን ትዝታዎን በዲቪዲ (DVD) ለማስቀይር ይሻሉን?

ለመሆኑ ለስረግዎ፡ ለልጅዎ መወለድ፣ ክርስትናም ሆነ ልደት, ሀገር ቤትም ሆነ ከዘመድ ከወዳጅ ጋር ሆነው፡ ልምረቃዎም ሆነ ከሀገርዎ ሲወጡ ለመሸኛ፣  ለሌላም ነገር የተነሱት ቪዲዮ ጥራቱ በቆየ ቁጥር እንደሚቀንስ ያውቃሉን?

መልስዎ አዎ ከሆነ ዛሬ ነገ ሳይሉ ቪዲዮውን ወደ ዲቪዲ(DVD) ያስቀይሩ፡፡

እኛ ከዚህ በታች ያሉትን አገልግሎቶች እንሰጣለን፡፡

 1.    ከኢትዮጵያ(PAL)እና ከኢሮፕ ሲስተም ወደ አሜሪካ (NTSC)እንቀይራለን፡፡

2.    ከኢትዮጵያ ሲስተም(PAL) ወደ ዲቪዲ (DVD) እንቀይራለን

3.    ከአሜሪካ ሲስተም (NTSC)ወደ ኢትዮጵያ ሲስተም (PAL) እንቀይራለን

4.    ከአሜሪካ ሲስተም (NTSC) ወደ ደቪዲ (DVD)እንቀይራለን፡፡

 በበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 619 255 5530 ደውለው ይጠይቁ፡፡

Here is our price plan.

PLAN Service Price
A PAL to NTSC $12.00 USD per hr
B NTSC to PAL $12.00  USD per hr
C PAL to DVD $20 USD. per hr
D NTSC to DVD $20  USD per hr
E PAL to NTSC and DVD $30.00 USD per hr
F VHS duplication NTSC $5 per tape
F DVD duplication $7 per tape

How to order
ORDER FORM

Hit Counter Jan 11, 2005

How to order
ORDER FORM

Attention Readers: This site is a multilingual website builds on the latest UNICODE technology. If you see some of  fonts incorrectly  that means you do not have the right font. At this time site is enabled to display English and Ethiopic (Amharic, Ge'ez , Tigrinya and lots of Ethiopian languages). To install the Amharic UNICODE  font to your system please visit Ethiopian Head Line News web site If you want to get a UNICODE Amharic keyboard please click here.ይህ ከዚህ ወብሳይት ውስጥ የምታዩት ማንኛውም ነገር ሁሉ ንብረትነቱ ለየቦ ኮሚኒኬሽን ኔትዎርክ  ነው፡፡ እባክዎ ማንኛውንም ነገር ከዚህ ላይ ወስደው ከማራባተዎ እና ከመጠቀምዎ በፊት የእኛን ፍቃድ በፅሁፍ ጠይቀው እንዲያገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ይህን ወብሳይት ለመስራት የፈጀው ጊዜ፣ ጉልበት እና ገንዘብ በጣም ብዙ ስለሆነ ልፋታችንን የምናገኘው በእናንተው ነውና እባክዎት ማንኛውንም ነገር ከመቅዳት ይቆጠቡ፡፡ በተለይም ደግሞ ከእኛ ወብ ሳይት ላይ ተወስዶ ለንግድ ጥቅም ሲውል ቢገኝ፡ ግለሰቡን ወይንም ድርጅቱን በካሊፎርንያ እና በአለም አቀፍ ህግ ለመጠየቅ እንገደዳለን፡፡ ይህ ፎቶ ግራፎችን፡ ጽኁፎችን፡ የቪድዮ ናሙናዎችን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

ካለፍቃድ ከዚህ ወብሳይት ላይ ወስዶ ለራስ ንግድ መጠቀም በህግ የተከለከለ ነው፡፡ (c)Yebbo.com Almost  10 years! 1996-2006