ክፍት የስራ ቦታ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ፡፡

ክፍት የስራ ቦታ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ፡፡

መስከረም 1997 ዓ.ምlogo

የተቸገረን ለመርዳት፡ እራዳታ በተፈለገ ጊዜ በጊዜው ተገኝቶ ወገንን ከጭንቅ ለማዳን፣ ካለመግባባት የተነሳ የሚመጡ ችግሮችን መፍትሄ ለመስጠት፣ በትምህርት ሂወትን ለማዳን እና የወገንን ሂወት ለመቀየር የረጅም ጊዜ ፍልጎትዎ እና ህልምዎ ከሆነ፣ እንዲሁም  በስራዎ ኮርተው ባደረጉት ነገር እረክተው እና መንፈስዎ ታድሶ ለወገን ጠቅመው እንዲሁም ለልፋትዎ ክፍያ የሚያገኙበት ስራ ለመስራት ህልምዎ ከሆነ ፣ ከእኛ ጋር ቢሰሩ ህልምዎ እውን ይሆናል፡፡

በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ በግንባር ቀደምትነተ የኢትዮጵያን እና የአፍሪካን ቋንቋ ለድርጅቶች፣ ለግለሰቦች እና ለመንግስት ተቋማት የቋንቋ እና የሶፍተዌር ንድፍ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለው ኢትዮትራንስ በአሁኑ ወቅት አገልገሎቱን በማስፋፋት በአለም አቀፍ ደረጃ እውታሩን እየዘረጋ ነው፡፡ ሰለዚህም እርስዎ በኢትዮጵያም ውስጥ ሆነ በአፍሪካ ወይም በሌላው አለም ያለ ቋንቋ የመናገር፡ የመተረጎም ፡ እንዲሁም የመፃፍ ልምድ ካለዎት በትርፍ ጊዜዎ እና እርስዎን በተመቸ አይነቱ የተለያዮ ክፍት የስራ ቦታዎች ስላሉን ዛሬ ነገ ሳይሉ ይመዝገቡ፡፡

በአሁኑ ወቅት ከዚህ በታች ያሉትን ተግባራት ለማከናወን ዝግጁ የሆኑት ግለሰቦችን እንዲያመለክቱ በታላቅ ደስታ እንጋብዛለን፡፡

ትራነስሌተር (በጽኁፍ ተርጓሚ) እርስዎ ኢትዮጵያ/አፍሪካ ውስጥ ካሉት  ቋንቋዎች ውስጥ አንድ ወይም ከዚያ በላይ እና እንግሊዘኛ ችሎታዎ የላቀ ከሆነ፣እና ከዚህ በፊት በተለያዮ አጋጣሚዎች የሰሩ ከሆነ ይፃፉልን፡፡

ኢንተርፕሬተር (በቃል ተርጓሚ) ይህ ደግሞ እንድ ሰው በፍርድ ቤት ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርተ ቤት እና የመሳሰሉት ቦታዎች ለመግባባት ተቸግሮ የራሱን ቋንቋ ተናጋሪ በፈለገ ጊዜ እርስዎ የግለሰቡን ቋንቋ እና እንግሊዘኛም ሆነ ሌላ ተፈላጊ ቋንቋ ተናጋሪ ከሆኑ እንዲያመለክቱ እንጋብዝዎታለን፡፡

ፕሩፍ ሪደር(የጽሁፍ እርምት ሰጪ) እብዛኛውን ጊዜ አንድ ትረጉም በተለያዩ ሆኔታዎች ችግር ሊኖረው ስለሚችል ይህን ትርጉም እርምት መስጠት ልምዱ ካለወት ይጻፉልን፡፡

ቮይስ ኦቨር( በድምፅ) አንዳንድ ጊዜ ማስታዎቂያወችን እና ማሳሰቢያወችን በሴትም ሆነ በወንድ ድምጽ እንድንቀዳ ሰለምንጠየቅ ድምፅዎ መረዋ እና ለዚህ የተፈጠረ ከሆነ እንዲያመለክቱ ተጋብዘዋል፡፡

ኤክስፐርት ዊትነስ ( በሙያው ጠለቅ ያለ እውቀት  ያለው ምስክር) ለመሆኑ በሃገራችን ውስጥ ሰላሉት የባህል፣ የሃይማኖት፣ የቋነቋ፣ የፖለቲካ ብሰለት እና የመሳሰሉት ላይ ጠለቅ ያለ እውቀት አለዎት? መልስዎ አዎ ከሆነ ይጻፉልን፡፡

እነዚህን እና ሌሎችንም ተግባራት ለማከናዎን ችሎታና ብቃቱ ያላችሁ ግለሰቦች ብትመዘገቡ ባጣም ደስ ይለናል፡፡ በተለይም ደግሞ እርስዎ ካሉበተ ከተማ የቋንቋ ችግር ያለበት ወገንዎ እርዳታ በፈለገ ጊዜ ለመርዳት ከፈለጉ ይህን አጋጣሚ ወስደው ከእኛ ጋር ይመዝገቡ፡፡

በበለጠ ለመረዳት እባክዎ የወብ ሳይታችንን www.ethiotrans.com ይጎብኙ ወይም በዚህ አድራሻinfo@ethiotrans.com ይጻፉልን፡፡

እናመሰግናለን

sep 18, 04

Yebbo Travel Agency

የአውሮፕላን ደርሶ መልስ ትኬት በነጻ

አገር ቤት ለእረፍትም ሆነ ለስራ ሲጓዙ እግረ መንገድዎን ከዚህ በታች ካሉት የአፍሪካ ከተሞች ውስጥ አንዱን ከተማ ጎራ ብለው ለመጎብኘት እስበዋል እን? መልስዎ አዎ ከሆነ፣ አንድ የአውሮፕላን ደርሶ መልስ ትኬት ከአዲስ አበባ ወደ እነዚህ ከተሞች በነጻ ያገኛሉ ብንልዎትስ፣ እውነት ላይመስልዎት ይችላል፡፡ በበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 619 255 5530 ይደውሉልን፡፡

ቀልጣፋ እና አስተማማኝ አገልግሎት

ከ የቦ የጎዞ ወኪል፡፡

ከተሞች የሚከተሉት ናቸው፡፡

ABIJAN, KILIMANJARO, ABIJAN, ENTEBBE/KAMPALA, KANO, NAIROBI, DUALA, JOHANNES BURG, DARE SELAM, KHARTOUM, LAGOS

ማሳሰቢያ፡ ይህንን አገልግሎት ለማግኘት

ከማንኛውም የአሜሪካ ከተማ ወደ አዲስ አበባ የደርሶ መልስ ትኬት መግዛት ይኖርቦታል፡፡

የሚሄዱበትን ከተማ እና ትክክለኛ ቀን ትኬቱን ከመግዛትዎ በፊት መወሰን አለብዎት፡፡

የአውሮፕላን ማረፊያ ግብር ሊከፍሉ ይችላሉ፡፡

ይህን አገልግሎት ለማግኘት በአንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መብረር ይኖርብዎታል፡፡

www.yebbo.com

We also have documents translation and Notary Public services. If you are looking for Ethiopian visa, new passport and passport renewal forms please stop by our office.

COMING SOON! DOCUMENT AUTHENTICATION TO GIVE OR RECEIVE POWER OF ATTORNEY IN ETHIOPIA, WE HAVE AMHARIC AND ENGLISH VERSION OF POWER OF ATTORNEY LETTERS  4535 30th Street, #106, San Diego,

 

June 23, 2004