Documentation/መረጃ
nThere will be two documentation one for the hardware
directly from APITEC and the other one will be a software
documentation which be translated
several Ethiopian languages in the future.
nሁለት
የተለያዩ መረጃወች
ይኖራሉ፡፡
አንደኛው ከሀርድዌሩ
ጋር ከአፕቴክ አብሮ
የሚመጣ ሲሆን፣ ሌላው
ደግሞ ከሶፍትዌሩ
ጋር የሚመጣ
በተለያዩ የኢትዮጵያ
ቋንቋች የተተረጎመ
መረጃ ነው፡፡