nWe are trying to bring the price affordable as we can,
but the hardware price drives
the market.
nእኛ በተቻለ
መጠን ዋጋውን
ማንኛውም ሰው
እንዲገዛው ለማድረግ
እየጣርን ነው፡፡
ነገር ግን
ዋጋውን የሚወስነው የሃርድዌሩ
ዋጋ ነው፡፡
nThe mini tablet
by itself costs about
$75-85. We will sale the keyboard for
only $150.00
nትንሿ ታብሌት
በራሷ ብቻ ከ75-85 ዶላር
ታወጣለች፡፡ እኛ ከነኪቦርዱ
150.00 ዶላር ብቻ
እንሸጣለን፡፡
nThe deluxe tablet will be for $199.00.
n ትልቁ
ታብሌት 199.00 ዶላር ነው
የሚሸጠው፡፡