nThis is a perfect product those of us want to use our language in today’s
technology.
nየዛሬውን
የቴክኖሎጂ እና
ስልጣኔ በቋንቋችን
ውስጥ ለመጠቀም
ለሚፈልጉ ሰወች
ተብሎ የተሰራ
ነው፡፡
nThis application will eliminate the confusion on the Amharic
software makers.
nበተለያዩ የአማርኛ
መፃፊያ ኮባንያወች
ላይ ያለውን መዘበራረቅ
ያቃልላል፡፡
nAny one with a basic Amharic alphabetical order “ Fedel Gebeta” can use
this product.
nማንኛውም የፊደል
ገበታን መቁጠር
የሚችል ሰው
ይህን መሳሪያ
መጠቀም ይችላል፡፡