Notes
Slide Show
Outline
1
"እንኳን ደህና መጡ"

  • እንኳን ደህና መጡ
  • የአማርኛ መፃፊያ
2
"the Amharic Keyboard"
  •   the Amharic Keyboard
3
Amharic/Ethiopic Keyboard
አማርኛ/ኢቶፒክ ታይፕ ማድረጊያ
  • The future of African languages start here
4
Why this tablet or Keyboard?
ለምን ይህን ታይፕ ማድረጊያ  ?
  • The normal Keyboard  has limited keys (101 keys)
  • መደበኛው የታይፕ ማድረጊያ ውስን እና 101 ቁልፎች ብቻ ስለ አሉት፡፡
  • There is no standard between Amharic/Ethiopic  software keyboard lay out.
  • በአብዛኛው የአማርኛ/ኢቶፒክ ሶፍት ዌሮች መካከል ምንም አይነት አብሮ የመስራት መስፈርት የለም፡፡
  • There is no comparability between software.
  • በአንዱ የተፃፈውን ፅሁፍ በሌላው ለማንበብ በጣም አዳጋች ነው፡፡
  • It will be the future since it is based on UNICODE.
  • ዩኒኮድ በተባለው መስፈርት ሰለተሰራ ለወደፊቱ በጣም ተስፋ አለው፡፡
  • Have multiple service (keyboard and Graphics Tablet)
  • ከአንድ በላይ አገልግሎት አለው(ለመፃፊያ እና ለስዕል መሳያ)
5
PACKAGE CONTENTS
ምን ምን በውስጡ ያገኛሉ
  •    The Ethiopic Language Tablet system consists of :
  • ይህ ቋንቋ ታብሌት ምን ምን በውስጡ እነዚህን ይይዛል፡
  • Graphics tablet፡ የስእል መሳያ ታብሌት
  • Software, ሶፍትዌር
  • Language template የቋንቋ መቀያየሪያ ቴምፕሌት
  • Documentation. መረጃ


6
TABLET/ታብሌት
  • TABLET:   ታብሌት
  • Two versions /ሁለት አይነት አለው
  • The Mini (Green ): T-6000U 4.5" x 6"  ትንሽ (አረንጓዴ)
  • The Deluxe (Gray) Aiptek U8000  8" x 6", ትልቅ (ግራጫ)
  • Both tables have: ሁለቱም ታብሌቶች ይህ አላቸው፡
  • Transparent lift-up cover to secure the template.
  • በውስጡ አሳልፎ የሚያሳይ የቴምፕሌት  የሚነሳ ሽፋን
  • The tablet connects to the computer via USB.
  • ታብሌቱን ከኮንቲውተር ጋር የሜያገናኝ  ዩኤስቤ በተባለ ሽቦ
  •  Use a AAA, battery-powered pen.
  • መጠናቸው ኤኤኤ የሆኑ ባትሪ ድንጋዮች ለእስክርቢቶው ማንቀሳቀሻ


7
HARDWARE/ሀርድዌር
8
Mini Tablet (ትንሽ ታብሌት)
  • The Mini (Green ): T-6000U 4.5" x 6"ትንሽ (አረንጓዴ)
9
Deluxe Tablet (ትልቅ ታብሌት)
10
SOFTWARE  (ሶፈትዌር)
11
TEMPLATE/ቴምፕሌት
  • The template contains all the characters of the Ethiopic alphabet, as well as the usual compliment of Latin alphabet, numbers and symbols of a standard keyboard.
  • ቴምፐሌቱ የያዘው በአጠቃላይ በአማርኛ ውስጥ ያሉትን ፈደሎች እና  ሌላ ተጨማሪ  ፈደላትን፣ እንዲሁም የላቲን ፈደላትን እና ቁጥሮችን እና በመደበኛው የታይፕ መፃፊያ ላይ ያሉተን  ምልክቶችን ያጠቃልላል፡፡


12
Documentation/መረጃ
  • There will be two documentation  one for the hardware  directly  from APITEC  and the other one will be a software  documentation which be translated several Ethiopian languages in the future.
  • ሁለት የተለያዩ መረጃወች ይኖራሉ፡፡ አንደኛው  ከሀርድዌሩ ጋር ከአፕቴክ አብሮ የሚመጣ ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ ከሶፍትዌሩ ጋር የሚመጣ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋች የተተረጎመ መረጃ ነው፡፡
13
UNCODE/ዩኒኮድ
14
Ethiopic
15
Overview/ማብራሪያ
  • The first in its kind/በአይነቱ የመጀመሪያ
  • Functionality/ተግባራት
  • Affordability and portability/ተመጣጣኝ ዋጋ እና ከቦታ ቦታ በቀላሉ ማንቀሳቀስ
  • Leaning curve/ለመማር  የሚወስደው ጊዜ
  • Compatibility and  standard/ከሌሎች ጋር ጎን ለጎን መስራት እና ደረጃውን መጠበቅ
  • UNICODE /ዩኒኮድ


16
Features & Benefits/ልዩ ገፅታዎች እና ጥቅሞች
  • Less learning curve/ለመማር  የሚወስደው ጊዜ አጭር ነው፡፡
  • Hardware and software combination/ሀርድ ዌር እና ሶፍት ዌር በአንድ ላይ ነው፡፡
  • Works side by side with existing Keyboard/ከዚህ በፊት ካለውት መደበኛ ኪቦርድ ጋር ካለምንም እንከን ተዛምዶ ይሰራል፡፡
  • UNICODE complaint/ለይኒኮድ ታስቦ የተሰራ ነው፡፡
  • No key combination /ፊደሎችን  ማጣመር የለም
  • Able to switch between languages by pressing “Shift” key/አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መቀያየር ይቻላል፡፡
  • Supports the Latin and most Ethiopian languages
  • ላቲንና አባዛኞቹን የኢትዮጵያ ቋንቋን ይደግፋል፡፡


17
Applications/ለምን እንጠቀምበታለን
  • This is a perfect product those of us want to use our language in today’s technology.
  • የዛሬውን የቴክኖሎጂ እና ስልጣኔ በቋንቋችን ውስጥ ለመጠቀም ለሚፈልጉ ሰወች ተብሎ የተሰራ ነው፡፡
  • This application will eliminate the confusion on the Amharic software makers.
  • በተለያዩ የአማርኛ መፃፊያ ኮባንያወች ላይ ያለውን መዘበራረቅ ያቃልላል፡፡
  • Any one with a basic Amharic alphabetical order “ Fedel Gebeta” can use this product.
  • ማንኛውም የፊደል ገበታን መቁጠር የሚችል ሰው  ይህን መሳሪያ መጠቀም ይችላል፡፡
18
Pricing/ዋጋ
  • We are trying to bring the price affordable as we can, but the hardware price drives the market.
  • እኛ በተቻለ መጠን ዋጋውን ማንኛውም ሰው እንዲገዛው ለማድረግ እየጣርን ነው፡፡ ነገር  ግን ዋጋውን የሚወስነው የሃርድዌሩ ዋጋ ነው፡፡
  • The mini tablet  by itself costs about  $75-85.  We will sale the keyboard  for only $150.00
  • ትንሿ ታብሌት በራሷ ብቻ ከ75-85 ዶላር ታወጣለች፡፡ እኛ ከነኪቦርዱ 150.00 ዶላር ብቻ እንሸጣለን፡፡
  • The deluxe tablet will be for $199.00.
  •  ትልቁ ታብሌት 199.00 ዶላር ነው የሚሸጠው፡፡
19
Availability/አቅርቦት
  • Now it is on sale./አሁን በታለቅ ቅና
  • You can buy it on-line at/በኢንተር ኔት ላይ ለመግዛት  www.ethiotrans.com or www.yebbo.com
  • You can call us at/በዚህ ቁጥር ይደውሉልን 619 255 5530
  • Or/ወይም 619 254 2932 (Cell/የእጅ ስልክ) and/እና
  • Ask for/ ይጠይቁ  Amde Mitiku/አምዴ ምትኩን


  • Or via an e_mail at/ወይም በኢሜል አድራሻችን info@ethiotrans.com
20
Thank you/እናመነግናለን